የሙዝ ማቆያ ከረጢቶች

የሙዝ ማቆያ ከረጢቶች


የሙዝ ምርት ለመድረስ በአማካይ 8 ወራትን ይወስዳል፡፡ ሙዝ ለመብቀል ሙቀታማና እርጥበት ያለበትን የአየር ጸባይ ይመርጣል፡፡ በዓመት ውስጥ ከ3 እስከ 4 ቀዝቃዛ ወራት ከመኖራቸው አንጻር አል ቁድስ የሚያቀርበውን ምርጥ የሙዝ ማቆያ ከረጢትን መጠቀም በተለይ በክረምት ወራት የሚኖረውን ቅዝቃዜ ተቋቁሞ ሙዝን ለማምረት አመቺ ሁኔታን ይፈጥራል፡፡

የሙዝ ማቆያ ከረጢትን የመጠቀም ጥቅሞች፡-

  • የሙዝ ምርት የመብሰያ/መድረሻ ግዜን በ15 ቀናት ያህል ያሳጥራል፡፡
  • የሙዝ ተክልን ክብደት በ10 በመቶ ያህል ይጨምራል፡፡

በሙዝ ዘለላ ውስጥ የሚገኙ ፍሬዎች ተመሳሳይ መጠን እንዲኖራቸው ያደርጋል፡፡