ለመጠቅለያና ማሸጊያ የሚያገለግሉ ከረጢቶችና ጥቅሎች

ለመጠቅለያና ማሸጊያ የሚያገለግሉ ከረጢቶችና ጥቅሎች


አል ቁድስ ኮርፖሬሽን ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ከረጢቶችና ጥቅሎችን ያመርታል፡፡ እነዚህ ምርቶች ከፍተኛ የጥራት ደረጃና የአገልግሎት ግዜ ያላቸውም ናቸው፡፡ በድርጅታችን ከሚገኙ የከረጢት ስብስብ መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡-

  • ከዝቅተኛ እና ከፍተኛ እፍግታ ካለው የፖሊቲን ቁስ የሚሰሩ የተለያየ ርዝመት፣ ስፋትና ውፍረት ያላቸው ከረጢቶችና ጥቅሎች፣
  • የአየር ጸባይን መቋቋም የሚችሉ ለማዳበሪያ መያዣነት የሚያገለግሉ ከረጢቶች
  • ከፖሊቲን የተሰሩ መኮማተር የሚችሉ የከረጢት መጠቅለያዎች እና ጥቅሎች፣

በፕላስቲክ ህትመት ቴክኖሎጂ ጫፍ በደረሱ ማሽኖች በአራት አይነት ቀለም የተዘጋጁ ከረጢቶች ለተጠቃሚዎች ቀርበዋል፡፡